[go: nahoru, domu]

Jump to content

ሐቡር ወንዝ

ከውክፔዲያ
(ከአቦር ወንዝ የተዛወረ)
የወንዞቹ ግድቦች በሚያሳይ ካርታ ላይ በፈረንሳይኛ «Khabour» ሐቡር ይታያል።

ሐቡር ወንዝ በሰሜን መስጴጦምያ ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ የሚፈስ ወንዝ ነው። በዛሬው ቱርክሶርያ አገራት ይፈሳል።