ኢሞ ነፃ፣ ቀላል እና ፈጣን አለምአቀፍ የቪዲዮ ጥሪ እና ፈጣን የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ ነው።
በደካማ ኢንተርኔት እንኳን በአለም ዙሪያ ላሉ ጓደኞችህ እና ቤተሰብ ጋር በቀላሉ እና በፍጥነት የጽሁፍ ወይም የድምጽ መልዕክቶችን ወይም የቪዲዮ ጥሪዎችን መላክ ትችላለህ።
በአለም ውስጥ በማንኛውም ቦታ አለምአቀፍ ጥሪ፡ በነጻ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ አለምአቀፍ ጥሪዎችን ያድርጉ! አለምአቀፍ መልዕክቶችን ለመላክ ምንም ተጨማሪ ክፍያ የለም። በዓለም ዙሪያ ላሉ ጓደኞች እና ቤተሰብ ወዳጆች ግልጽ እና ባለከፍተኛ ጥራት ፈጣን የቪዲዮ ጥሪዎችን ይለማመዱ!
ለምን ኢሞ?
ከሁሉም የግንኙነት መረቦች ጋር አብሮ የሚሄድ፡ ነፃ እና ያልተገደበ የፈጣን መልዕክቶች እና የድምጽ ወይም የቪዲዮ ጥሪዎች በ2ጂ፣ 3ጂ፣ 4ጂ* ወይም በዋይ ፋይ ላይ። በ2ጂ የግንኙነት መረብ (ኢንተርኔት) እንኳን ቋሚ እና የተረጋጋ የድምጽ ጥሪዎች ያድርጉ። ለእያንዳንዱ የፅሁፍ መልዕክት እና የስልክ ጥሪ ምንም አይነት ክፍያዎችን ያስወግዱ።
መልቲሚዲያ ፡ፈጣን የፎቶ እና ቪዲዮ ማጋራት እንዲሁም የድምጽ መልዕክቶችን ወይም ሰነዶችን ማንኛውንም አይነት (.DOC፣ .MP3፣ .ZIP፣ .PDF፣ ወዘተ) መላክ እና መቀበል ይችላሉ።
አፕ ለሁሉም መሳሪያዎች፡ ኢሞ ሜሴንጀር በ አንድሮይድ፣ አይኦኤስ፣ ዊንዶስ እና ማክኦኤስ ሙሉ በሙሉ ተደራሽ ነው። ሁሉንም መልዕክቶችህን፣ ጥሪዎችህን እና ሌሎች ሚዲያዎችን በቀጥታ ከዴስክቶፖ ወይም ከአንድሮይድ ታብሌቶ ማየት ይችላሉ።
ያነሰ ዳታ አጠቃቀም፡ የተሻሻለ የዳታ ትራፊክ አጠቃቀም ቅልጥፍና፣ አነስተኛ የዳታ አጠቃቀም እና ተጨማሪ ገንዘብ መቆጠብ! አቫታር መገለጫ፡ እራስዎን በአቫታር መገለጫ ይግለጹ፣ በመቶዎች ከሚቆጠሩ አሪፍ አምሳያዎች፣ የሙዚቃ ገጽታዎች እና ባክ ራውንድ ይምረጡ!
የእርሶን ኮንታክቶች በፍጥነት ያግኙ፡ ወደ ኢሞ መተግበሪያ በስልክ ቁጥርዎ ብቻ ይግቡ፣ ተጨማሪ የተጠቃሚ ስም ወይም ፒን ማስታወስ አያስፈልግዎትም። ከጓደኞቾ እና ቤተሰብ ጋር በፍጥነት ለመገናኘት የአድራሻ ደብተርዎን መጠቀም ይችላሉ።
ክላውድ-ተኮር፡ የስልካችሁን ማከማቻ ለማስለቀቅ ሁሉም የመልእክትዎ ታሪክ እና ፋይሎች በኢሞ ክላውድ ውስጥ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሊመሳሰሉ ይችላሉ። መተግበሪያውን ቢዘጉም ምንም አይነት ማሳወቂያ ወይም መልእክት በጭራሽ አያመልጥዎትም!
ኢሞ በዝቅተኛ ዋጋ ወደ መደበኛ ስልክ ወይም የሞባይል ስልኮች አለምአቀፍ ጥሪዎችን ያድርጉ። ኢሞ ከአለም አቀፍ ጥሪዎች ጋር ሲወዳደር የበለጠ ያድንዎታል። ለእያንዳንዱ ጥሪ ምንም ውድ ክፍያዎች ወይም ምዝገባዎች የሉትም!
ሌሎች ባህሪያት: ኢሞ ቢግ ግሩፕ, ኢሞ ዞምስ, ኢሞ ላይቭ ስትሪሚንግ, ኢሞ ቪዲዮ እና ሌሎች በርካታ አዳዲስ ባህሪያት እየመጡ ነው!
* በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የዳታ ክፍያዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዝርዝሮች አቅራቢዎ ያለ አቅራቢ ያነጋግሩ። ትክክለኛ ድህረ ገጽ: https://imo.im/