[go: nahoru, domu]

Jump to content

ክረስነዳር

ከውክፔዲያ
የ21:26, 24 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ክረስነዳር (ሩስኛ፦ Краснода́р) የሩስያ ሀገር ከተማ ነው። በ1786 ዓም «የካተሪነዳር» ([«የንግሥት ካተሪና ስጦታ) ተብሎ ተመሠረተ፤ በ1912 ዓም ስሙ ክረስኖዳር «የቀይዎች (ኰሙኒስቶች) ስጦታ» ሆነ። አሁንም ኰሙኒስም ቢጠፋም ስሙ ውብ ስለመሰላቸው አልተቀየረም።