[go: nahoru, domu]

Jump to content

ክዊን

ከውክፔዲያ
የ17:12, 12 ሴፕቴምበር 2023 ዕትም (ከ86.19.135.38 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ክዊን

ክዊን (እንግሊዝኛ፦ Qeen) በለንደን የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ። አባሎቹ ፍሬዲ መርኩሪብራይን መይ፣ ጆን ዲኮን እና ሮጀር ተይለር ነበሩ።