[go: nahoru, domu]

Jump to content

ማክደቡርክ

ከውክፔዲያ

ማክደቡርክ (ጀርመንኛ፦ Magdeburg) የጀርመን ዛክስን-አንሃልት ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 235,723 ያህል ነው።