[go: nahoru, domu]

Jump to content

ወሎ ዩኒቨርስቲ

ከውክፔዲያ

ወሎ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በ አማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኝ 1998 ከተመሰረቱት የሀገሪቱ አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው። ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በ2009 እ.ኤ.አ. በዲግሪ መርሃ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።

ፋኩልቲዎች እና የትምህርት ክፍሎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የ ደሴ ግቢ እና ኮምቦልቻ ግቢ